አግራሞት

ሁለት ሄክታር ያለበሰዉ ዛፍ

በብራዚል ፒራንጌ ኖርቴ የባሕር ዳርቻ በ1888 እ.አ.አ የተተከለው “የካሺው” ዛፍ ወደ ጐን ቅርንጫፉ እየሰፋ ስምንት ሺህ አራት መቶ ካሬ ሜትር ማልበሱን  ኦዲት ሴንትራል ድረ...

ያልተጠናቀቀዉ – አንደኛ

በቻይና ቲያንጂን ከተማ በ2008 እ.አ.አ ግንባታው ተጀምሮ በ597 ሜትር ከፍታ 117 ፎቅ ላይ የቆመው ህንፃ በርዝመቱ ካልተጠናቀቁት በአንደኛ  ደረጃ ላይ መቀመጡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

ክሩገር ብሔራዊ ፓርክ

ክሩገር ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ አፍሪካ በ1926 እ.አ.አ ነው ህጋዊ ሆኖ የተመሰረተው:: ፓርኩ በግምት 360 ኪሎ ሜትር ርዝመት እንዲሁም አማካይ ወርድ ወይም የጐን ስፋቱ 65...

ከካንሰር ታዳጊዉ

በመኖሪያ ቤት አቅራቢያ አረንጓዴ ስፍራ ወይም የአትክልት ቦታ መኖር አካላዊ እንቅስቃሴን በማነሳሳት ለካንሰር መጋለጥን እና የዓየር ብክለት ተፅእኖን መቀነስ እንደሚያስችል ቴክኖሎጂ ዶት ኦርግ ድረ...

ለሆስፒታል የዳረገዉ የድንች ጥብስ

በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በሚገኝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክፍል ጓደኛቸው የያዘውን የታሸገ የድንች ጥብስ ተካፍለው የበሉ 14 ተማሪዎች በደረሰባቸው ህመም ሆስፒታል መግባታቸውን ኦዲቲ ሴንትራል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img