ምጣኔ ሀብት

በእጅ የያዙት ወርቅ…

ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ ለመስኖ ልማት፣ ለዓሳ ሀብት ልማት፣ ለእርሻ ሥራ እና ለሌሎች ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል ሰፊ የውኃ ሀብት አላት። ይህ ፀጋዋም የአፍሪካ...

ግብዓት እና የአርሶ አደሩ ዝግጅት

“በበጋ ወራት ማሳችንን አለስልሰን፣ በፈጣሪ ዘንድ የዝናቡን፣ በመንግሥት በኩል ደግሞ የእርሻ ግብዓትን መምጣት ስንጠባበቅ ቆይተን ይሄው ዝናቡም ማካፋት፣ ግብዓትም መምጣት ጀመረ” ብለውናል ለበኩር ሐሳባቸውን...

የአፈር አሲዳማነት አደጋ ደቅኗል

የአፈር አሲዳማነት በተለያዩ የኢትዮጵያ  አካባቢዎች የአፈርን ለምነት በእጅጉ እየጎዳዉ ይገኛል:: በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ከሚታረሰው ከ15 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት ውስጥ 43 በመቶው በአሲዳማነት መጠቃቱን...

ነገን በዛሬ መሻገሪያ

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም “ገንዘብ በእጅህ ሲገባ ያጣህበትን ጊዜ አስብ” የሚሉት ጃፓኖች ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት የምጣኔ ሀብት እድገት ጀምረው በግማሽ ክፍለ ዘመን ከግንባር...

ሞፈር እና ቀንበር አዋዶ ለሚያርሰዉ…

በሬ፣ ፈረስ እና መሰል እንስሳትን በመጠቀም የግብርና ሥራን ይከዉን የነበርዉ የሰዉ ልጅ የኢንዱስትሪ አብዮት መከሰትን ተከትሎ ጉልበት ቆጣቢ የግብርና መሳሪያዎችን መጠቀም ችሏል:: በቀላሉ በእጅ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ