ምጣኔ ሀብት

የውህደቱ ምስጢር ምን ይገልጥ ይሆን?

የገበሬው ጉልበት እና ሀብት ተበታትኖ፣ ቁጥራቸው የበዛ ነገር ግን አቅማቸው የደከመ የኅብረት ሥራ ማህበራት የነገሱበት ጊዜ እያከተመ ይመስላል። በዘመናዊ ግብርና የገበያ ተወዳዳሪነትን ለማረጋገጥ እና...

የህብረት ጉልበት – ከችግር ወደ መፍትሔ

“በከተማችን የኑሮ ውድነቱ ባልተጠበቀ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው፤ ከዚህ ቀደም ከ350 እስከ 500 ብር ስንገዛ የነበረው  አምስት ሊትር የምግብ ዘይት ዛሬ ላይ ከሁለት...

የዘንድሮዉ ክረምት ምን ይዞ መጣ?

በዘንድሮው የመኸር እርሻ ወቅት በበርካታ አካባቢዎች አርሶ አደሮች  ከጥዋት እስከ ማታ  በማሳቸው ላይ ደፋ ቀና ሲሉ ይስተዋላሉ። ከእነዚህ ጠንካራ የልማት አርበኞች መካከል በደቡብ ጎንደር...

ከጓሮ -ዓለም አቀፍ ገበያ

በዓለም አቀፍ ገበያ አረንጓዴው ወርቅ የሚል ተቀፅላ ስም ተሰጥቶታል - አቮካዶ፡፡ ከቡና እና ከቅባት እህሎች ንግድ በተጓዳኝ የኢትዮጵያ መንግሥት እና አርሶ አደሮች ፊታቸውን ወደ...

ሕይወት በአረንጓዴ ቀለም

ወጣት የሱፍ እንድሪስ በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ነዋሪ ነው። የሱፍ በ2009 ዓ.ም መጀመሪያ ላይ ከሌሎች ወጣቶች ጋር በማህበር ተደራጅቶ ወደ ግብርናው ዘርፍ ገባ፡፡...
spot_img

በብዛት የተነበቡ