ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

በዓላት የኢትዮጵያ ውብ መልኮች መገለጫዎች ናቸው

የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመው ስታዩ ከየሠፈራችሁ እየወጣችሁ ተከተሉት፤ አጅቡት። (መጽሐፈ እያሱ 3፥3) ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ ተብሎ እንደ ተጻፈ ለኀጢአት...

የኢንቨስትመንቱ መልካም አጋጣሚዎች

በበጀት ዓመቱ ከ670 በላይ ቢሊዮን ብር መዋለ ነዋይ ወደ ክልሉ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል ምጣኔ ሀብታዊ መረጃዎችን በብዛት የሚያስነብበው ዓለም አቀፉ ዘ ኢኮኖሚስት መጽሔት ኢንቨስትመንትን...

መውጫዉ መንገድ – ውይይት እና ድርድር

በሰሜኑ ጦርነት ከደረሰበት ስብራት በአግባቡ ሳያገግም ለዳግም ግጭት የተጋለጠው አማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች ክፉኛ ተጎድቷል፣ ሁለት ዓመታትን የተሻገረው በክልሉ ውስጥ የተከሰተው ግጭት ደግሞ ክልሉን...

ምን ተረከብን? ምንስ እናስረክብ?

አቶ ጌትነት ሙላት ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ  በሚገኝ የገጠር ቀበሌ ነው፡፡ በ70ዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ከሚገኙት አዛውንት ጋር የተገናኘነው ዘመድ ጥየቃ...

ጥር እና ቱሪዝምን ምን አገናኛቸው?

የ13 ወር ባለጸጋዋ ሀገራችን ዓመቱን ሙሉ የሚጎበኙ መዳረሻዎች ባለቤትም ናት፤ ከታኅሳስ ጀምሮ ያሉ ሦስት ወራት ደግሞ በተለይ ለአማራ ክልል ልዩ ገጽታ አላቸው:: የልደት (ገና፣...

ሚሊዮኖች በተራቡባት ዓለም ሙስና ለምን?

ከዓለም አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት አምስት በመቶ የሚሆነው በሙስና ምክንያት ይመዘበራል:: እንደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ከሆነ ዓለም በሙስና ብቻ በየዓመቱ ሁለት ነጥብ ስድስት ትሪሊዮን...

አሻጋሪዉ መንገድ

እ.አ.አ በ2050 የዓለም ሕዝብ የምግብ ፍላጎት አሁን ካለበት በ70 በመቶ እንደሚጨምር የዓለም ባንክ ትንበያ ያሳያል:: ይህን ደግሞ ዝናብ ላይ በተመሠረተ ግብርና ብቻ ማሳካት አይቻልም:: ዓለም...