ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

ዕቅዱ ድህነትን  ለማስወገድ እና  ሰላምን ለማብሰር ያለመ ነው

መግቢያ ተደጋጋሚ ግጭቶች እየፈጠሩት ካለው መጠነ ሰፊ ጉዳት እና ሥር ከሰደደ ድህነት ለመውጣት የአማራ ክልል የ25 ዓመት አሻጋሪ የልማት ዕቅድን አቅዷል:: የግጭት አዙሪት እና ድኅነት...

የፈተና ውጤቱ ሲቃኝ

“ችግርን ችግር ሁኑበት” ተማሪ መልካሙ ውድነህ “ችግርን ችግር ሁኑበት” የሚለው የመምህሩ ንግግር በሕይወቱ ላይ አወንታዊ ተጽእኖ ፈጥሮለታል:: መልካሙ ተወልዶ ያደገው፣ እስከ 11ኛ ክፍል ትምህርቱንም የተከታተለው...

ተጠባቂው የኢኮኖሚ ዋልታ

ሀገራት ታሪካዊ፣ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ ሰው ሰራሽ እና ሌሎችንም ጎብኚዎችን ሊስቡ የሚችሉ የቱሪዝም ሃብቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ:: የመስህብ ሀብቶቻቸውን ሲያስተዋውቁ ለምጣኔ ሐብታዊ ዕድገታቸው የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ...

የብርሐን ተስፋን የገለጠዉ ምስጢር

በዓለም 286 ድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ይገኛሉ:: ከእነዚህ ውስጥ ስምምነት ተደርጎባቸው ሀገራት በፍትሐዊ መንገድ በጋራ እየተጠቀሙባቸው የሚገኙት 250ዎቹ መሆናቸውን ዩ ኤን ዋተር (www.unwater.org) የተሰኘው የተባበሩት...

ሕዳሴ – የመቻል ማረጋገጫ ማሕተም

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ሠርቶ ከፍታዋን ለማረጋገጥ የነበራት የሐሳብ ጥንስስ ተስፋን የዘራው በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት እንደሆነ ይነገራል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በነበሩ የተለያዩ...

አንድ የመሆን ውጤት  – ሕዳሴ 

የዓለም ባንክ መረጃ እንደሚያመለክተው ኢትዮጵያ ካላት 130 ሚሊዮን ሕዝብ ውስጥ 60 ሚሊዮኑ  የኤሌክትሪክ ኀይል ተጠቃሚ አይደለም:: የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒሥትር መረጃ የሚያረጋግጠውም ይህንኑ ሲሆን...

“አሚኮ የሕዝባችን ልዩ ምልክት ሆኖ እየቀጠለ ነው”

የዛሬው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መነሻዉ ታህሳስ 7 ቀን 1987 ዓ.ም የተመሠረተችው በኵር ጋዜጣ ናት፡፡ በስድስት አምዶች፣ በስምንት ገጽ፣ በአራት ሺህ ቅጂ ለሕዝብ መረጃ ይደርስባት...