ትንታኔ

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...
spot_img

የኮሪደር ልማት አበርክቶ እስከ ምን?

የከተሞችን ደረጃ እና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ፣ መሠረተ ልማትን አቀናጅቶ በመጠቀም ዘላቂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ፣ የአረንጓዴ ልማት ሽፋንን ለማሻሻል፣ የሥራ ዕድል መፍጠሪያ መስክን ለማስፋት፣ የሥራ ባህል እና...

የአፈር ማዳበሪያ አሁናዊ ሁኔታ

ኢትዮጵያ ባላት መሬት ልክ የምግብ ዋስትናዋን ለማረጋገጥ፣ በዓለም ገበያም ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በስፋት ለማምረት ለአፈር ማዳበሪያ ከፍተኛ ወጪ ታደርጋለች:: ለአብነት መንግሥት ለ2017/18 የምርት ዘመን...

ዓድዋ የጥቁር ሕዝብ ድል

የዓድዋ ድል  ኢትዮጵያ ነጻነቷን አስከብራ ዛሬ ድረስ እንድትዘልቅ፤ ኀያል ነን ባዮች አውሮፓውያን አንበርክከዋቸው የነበሩ አፍሪካውያን ነጻነታቸውን እንዲያውጁ ያስቻለ ታላቅ ድል ነው፡፡ የዓድዋ ድል  በመሪር...

ትኩረት የሚያስፈልገዉ ሰብዓዊ ድጋፍ

እጁን ለሰብዓዊ ድጋፍ እየዘረጋ ያለው የዓለም ሕዝብ እየጨመረ ነው:: በ2019 እ.አ.አ ሰብዓዊ ድጋፍ ውስጥ ከነበረው 152 ሚልዮን ሕዝብ ውስጥ በ2024 እ.አ.አ ወደ 733 ሚሊዮን...

ለክልሉ ሰላም መሆን ምን መፍትሔ ተቀመጠ?

ከ18 ወራት በላይ ዕድሜ የወሰደው የአማራ ክልል የሰላም እጦት ዛሬም መፍትሔ ይበጅለት ዘንድ ከግለሰብ እስከ ምክር ቤቶች ድረስ መነጋገሪያ ሆኖ ቀጥሏል። ይህ የሰላም እጦት...

የመሬትን ለጋስነት ለማስቀጠል

እንደ መንደርደሪያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዓለም ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና ከፍተኛ ሙቀት እየተፈራረቁባት ትገኛለች::የመሬት መንሸራተት እና መደርመስም በሀገራችን ሳይቀር ተከስቶ ዜጎችን ለሞት እና መፈናቀል ዳርጓል::ይህ...

ሰላም እና ፋይዳዉ

የአማራ ክልል የሰላም ሁኔታ አሁንም የሁሉም አካል አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል:: ምንም እንኳ ክልሉ ሙሉ በሙሉ ወደ ቀድሞ የተሟላ የሰላም ሁኔታው ባይመለስም ከጊዜ ወደ ጊዜ...