ትንታኔ

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...
spot_img

በዓላት ምን አስተማሩን?

ስታቲስታ ድረ ገጽ እንዳስነበበው ቱሪዝም እ.አ.አ በ2023 (በ2016 ዓ.ም) ከ266 ሚሊዮን በላይ ለሆኑ ሰዎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ዘርፍ ነው፡፡ ይህም በዓለም የተፈጠረውን የሥራ ዕድል...

ኢትዮጵያዊነት እንዲጎለብት …

የዓለም ሀገራትን ታሪክ ሰንዶ የሚያስነብበው ሂስትሪ ዶት ኮም (www.history.com) እንዳስነበበው የዓለም ሀገራት የሚበዛው ታሪካቸው በጦርነት የታጀበ ነው። የነዚህ ጦርነቶች መንስኤዎቹ የተለያዩ ቢሆኑም ብዙዎቹ እልባት...

አሚኮ በቴክኖሎጂ ልህቀት

የሰው ልጅ አዕምሮውን የሚጠቀምበት መንገድ (የእሳቤ ልቀት) ከሌሎች እንስሳት በእጅጉ ይለየዋል፡፡ በዚህም ምክንያት የሰውን ልጅ ከመፍጠር በቀር ያላሳካው ፈጠራ የለም። ለአብነትም በምድር ላይ ከሚያደርገው...

የሀገር ዕድገት ጉዞ ጎታቹ – ሙስና

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል “the impact of corruption on growth and inequality” በሚል ርዕስ እ.አ.አ በ2014 ባካሄደው ጥናት ሙስና ለግል ወይም ለቡድን ጥቅም ሲባል ሥርዓትን ፣...

ችግሩን በዘላቂነት የመፍታት ጥረት አስፈላጊነት

የአማራ ክልል ከአምስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ የሚታረስ መሬት፣ 177 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ዓመታዊ የዝናብ መጠን እና በአምራች ዜጋ የታደለ ስለመሆኑ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች...

ጥር እና ቱሪዝም

በ2012 ዓ.ም የተከሰተው ዓለም አቀፉ የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ዓመታት የዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት፣ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ አማራ ክልል የተከሰተው ውስጣዊ...

በኵር – የአሚኮ የ30 ዓመታት ጉዞ መነሻ

ለዛሬው ግዙፍ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተቋም መመስረት መሠረት የተጣለው በታኅሳስ 7 ቀን 1987 ዓ.ም ነው፡፡ በኵር ጋዜጣ ደግሞ መሠረቱ ናት፡፡ በእርግጥ የመጀመሪያው የበኵር ጋዜጣ ህትመት...