ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/የገ/ቁ/ብ/የህ/ሥ/ማህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ እቴነሽ ፍቃዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ጢእ/አካ/01/2026 ኩባንያችን ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩና በጨረታዉ መሳተፍ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት1. ጅኤስ ቧንቧና መገጣጠሚያ፣ ሎት2. ኤችዲፒ መገጣጠሚያ  በግልጽ  ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ኑሪያ ከርሲማ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሀመድ አለማር ጣ/ገብ እነ ሀይባ ከርሲማ መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ፤ በሙሀመድ አለማር ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በምስራቅ እሩቅያ...

ማስታወቂያ

ይልቃል ተመስገን እና ቤተሰቦቹ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ጭምት ቀበሌ ልዩ ቦታው አፀዳ ተብሎ በሚጠራው ቦታ አሸዋ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ የኔጌጥ ምናየሁ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል አዊ ዞን አዘና ከተማ በካርታ ቁጥር 615/11 በአዋሳኝ በምሥራቅ የማ/ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 10/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ ሎት 3 የቢሮ ጽዳት አገልግሎት  እና ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃየተ ሎት 1 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ የመጸዳጃ ቤትና የአጥር ግንባታ የአካባቢ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ኃ.የተወሰነ ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ለ2018/2019 የምርት ዘመን ወደ ተለያዩ ዞን፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን በሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፕላን የተመደቡ ነባር እና አዲስ መንገዶችን ለመስራት የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን  1ኛ.ግሬደር /moter grader/140...