ጤና

የአፈጣጠር ችግር መንስኤ እና መፍትሔዎች

የአፈጣጠር ችግር ጨቅላ ሕጻናት እና ታዳጊዎች ላይ ለአጭር እና ለረዥም ጊዜ የጤና እክል የሚያስከትል ችግር ነው:: ከሰሞኑም ከአፈጣጠር ጋር የሚከሰቱ የጤና እክሎችን ለማከም የሚያስችል...

መካንነት

በርካታ ትዳሮች  በልጅ ማጣት ምክንያት ተበትነዋል:: የብዙዎች ልብ በቅስም ሰባሪ ንግግር ተሰብሯል:: በተለይም በማሕበረሰባችን በተለምዶ መካንነትን ወይም ልጅ ለመውለድ አለመቻልን የሴት ችግር ብቻ አድርጎ...

የዓይን ሞራ ግርዶሽ

ዓይናችን የሰውነታችን መስኮት ነው፡፡ የምንወደውን፣ የምንሳሳለትን፣ የመንኖርባትን ዓለማችንን የምናይበት ውድ ነገር ነው፡፡ ሆኖም አስፈላጊው ጥንቃቄ እና እንክብካቤ ካልተደረገለት ለጉዳት መዳረጉ አይቀርም፡፡ ዓይናችን ላይ ጉዳት...

ካንሰር እና መከላከያዎቹ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን የካንሰር ታማሚዎችን ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ በርካታ ሰዎችም በዚህ በሽታ ከአጠገባችን በሞት ሲለዩ እየተመለከትን ነው፡፡ ታዲያ ከዕለት ተለት ሥር እየሰደደ ብዙዎችን...

የሕጻናት ቢጫነት ለምን ይከሰታል?

አራተኛ ልጃቸውን በሕክምና ማዕከል በቀዶ ጥገና የተገላገሉ አንድ እናት በወለዱ በሦስተኛው ቀን ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ተነገራቸው፡፡ ታዲያ እቃቸውን ሸክፈው ጤና ማዕከሉን ከመልቀቃቸው በፊት የሕጻናት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img