ጤና

ጤናማ እናትነት

እናትነት እንቁ የሆነ የተፈጥሮ ፀጋ ነው፡፡ ታዲያ ይህ ውድ የተፈጥሮ ሥጦታ በጤና እክል እና ድንገት በሚፈጠር አደጋ የሐዘን ምንጭ ሲሆን ይታያል፡፡ ጤናማ እናትነት እንዲከበር...

የታሸጉ ምግቦች ለጤና ጎጂ ናቸው?

"እኔ የታሸጉ ወይም በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን በብዛት ለልጆቼ እገዛለሁ፡፡ ነገር ግን ስገዛ የመጠቀሚያ ጊዚያቸውን አልፎ አልፎ ሳስታውስ ካልሆነ አላይም፤  ለፀሐይ ብርሃን የተጋለጠ ነው? ወይስ...

የወባ በሽታ በአማራ ክልል

“ለወባ የነበረኝ አመለካከት ዝቅተኛ ስለነበረ በበሽታው ላላመያዝ መደረግ የነበረባቸውን  ጥንቃቄዎች ችላ በማለቴ( አጎበር ስለማይወድ አይጠቀምም ነበር) በአንድ አመት ውስጥ ሁለት ጊዜ ለወባ በሽታ ተዳርጊያለሁ”ያለን...

አፍላቶክሲን ምንድን ነው?

በሀገራችን የተኃሳስ ወር ዓመታዊው የበርበሬ ሰብል የሚደርስበት በመሆኑ አብዛኛው ሰው በዚህ ወር በርበሬ ያዘጋጃል:: እኛም ባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው በአቡነሀራ የገበያ ስፍራ ተገኝተናል:: አብዛኛው...

የቀውስ  መውጫ

የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት  ከክልሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፎረም ጋር በመተባበር አራተኛ ዓለም አቀፍ የጤና ጥናትና ምርምር ጉባኤውን ከሕዳር 25 እስከ 26/2018 ዓ.ም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img