መውጫ መንገድ

አጣብቂኝ

የዓለም ለውጥ አምጪ ሰዎችን ታሪክ ለሚያነብ ሰው የተለወጡት በአጣብቂኝ ውስጥ በማለፋቸው ነበር። ምርጫ መኖሩ ለመለወጥ ጥሩ ቢሆንም እንኳን ምርጫዎች የሰው ልጆችን ባሉበት ወይም ወደ ኋላ...

ከምቾት ፈቀቅ…

ሁለት ተመሳሳይ ግልገል የንስር ወፎችን የተመለከተ አንድ ንጉሥ አብዝቶ ወደዳቸው። ወፎቹን አምጡልኝ ብሎ እያበላ እያጠጣም አሳደጋቸው። ንስሮቹ መብረር የሚችሉበት ዕድሜ መጣ። አንደኛው ወፍ ሲበር...

ዝግጁ ነህ?

አቶ በቀለ ሞላ በአብዛኛው ጊዜ ቀለል ያለ አለባበስ የሚመርጡ ግለሰብ ነበሩ። ልጆቻቸው ሲዘንጡ እሳቸው ትኩረታቸው ስራ ላይ ነበር። አቶ በቀለ ለምን እንዲህ እንደሚያደርጉ ሲጠየቁ...

አንድ ቀን

ጥላሁን ገሰሰ አንድ ቀን በሚል ርዕስ ዘፍኗል። ዳዊት መለሰም እንዲሁ አንድ ቀን በሚል ርዕስ አዚሟል። የዳዊት መለሰ አንድ ቀን ተስፋ ማድረግን፣ በእምነት መጠበቅን ይነግረናል። የጥላሁን...

የፍርሃት መንታ ገጾች

ፍርሃት ወዳጃችንም፤ ባላንጣችንም ነው። ህይወታችንን ከአደጋ ሊያተርፍልን ከህልማችንም ሊነጥለን ይችላል። አንዲትን ኪሳራን የምትፈራ ነጋዴ አስቧት፤ በመፍራቷ በጥንቃቄ ስታቅድ፣ በርትታ ስትሰራ እንዲሁም ከእርሷ የተሻሉ ሰዎችን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img