መውጫ መንገድ

ከስህተት የመማር ጥቅም

በሀገራችን በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረው ኢትዮጵያዊ ቅዱስ ያሬድ ወድቆ የመነሳት፣ የመጽናት እና የማደግ ተምሳሌት ነው። በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ስሕተት ብርቅ አይደለም። ከመጀመሪያው...

በንስር እሳቤ

የሰው ልጆች አኗኗር ከሌሎች ፍጥረታት ጋር የሚመሳሰልም የሚለያይም ባህሪ አላቸው። ከመመሳሰል አንጻር አንበሳ የጀግንነት፣ እባብ የተንኮለኞች፣ ርግብ የመልካምነት፣ ንብ የታታሪነት፣ ጉንዳን በብልህነቱ፣ ጅብ የሆዳምነት...

ቡና ያነቃኛል! አንተስ?

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የአነቃቂ ንግግር አድራጊዎች በሀገራችን ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል። ማህበራዊ ትስስር ገጹ ደግሞ የአነቃቂዎች ዋና መገኛ መድረክ ነው። ማነቃቃት ዋና ዓላማው ቀስቅሶ ወደ...

ማን ነው የከለከለህ?

“ባለፉት 25 ዓመታት በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ፣ የተለያዩ ሀገራት ዜግነት፣ የኢኮኖሚ አቅም፣ የትምህርት ታሪክ ካላቸው ሰዎች ጋር ሰርቻለሁ። የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሰው ልጅ...

ምን ይታይሃል?

ጥሩ ወይስ መጥፎ፤ ጨለማ ወይስ ብርሀን፤ ሰላም ወይስ ግጭት? ዓለም ሁለት በተቃርኖ ውስጥ ያሉ ነገሮችን ይዛለች:: ትኩረትህ የህይወትህን አቅጣጫ ይወስነዋል:: “ልብ ካላየ ዓይን አያይም”...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img