ልዩ ልዩ

ውሎህ ከማን ጋር ነው?

“ባርዬ  ይህቺ  ልጅ እኮ ትወድሃለች፤ አብራችሁ እየተቀመጣችሁ ለምን አትጠብሳትም?” ጓደኛዬ ባሪያው ነበር ሚለኝ። የምወደው ባዮሎጂ መምህሬ ነበር ስሙን ያወጣልኝ። በወቅቱ 11ኛ ክፍል ነበርሁ። ጓደኛዬ...

የሸዋሉል መንግሥቱ

ንጉሠ ነገሥት፣ የሀገር መሪዎች፣ ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ የጦር አዛዦች፣ ራሶች፣ የአውራጃ አስተዳዳሪዎች … ወዘተ የደም ምስ ለነበረበት፤ ለ1960ዎቹ ለያኔው ትውልድ ፖለቲካ ጭዳ ሆነውለታል:: ቀሪዎቹም ታስረዋል፤...

የጣና ገዳማት

ከባህር ዳር ከተማ የጣና ወደብ ተነስተናል፤ ከጧቱ 1፡00 ይላል ሰዓታችን። ታላቋ ጣና ነሽ መርከብ ለጉዞ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋ ለመጓዝ ሞተሯን ታሟሙቃለች። ጣና ሐይቅ በማለዳዋ የፀሀይ...

ደስታ በቀጠሮ

ጀምስ አለን ሰው እና ሐሳቡ በሚለው መጽሐፉ “ሰው ደስታንም ኅዘንንም ይሰራል።የሚፈጥራቸውን ደስታና ኀዘን ቀጣይነትም የሚያረጋግጠው ራሱ ነው። ደስታ እና ኀዘን ከውጪ የሚመጡ ሳይሆን ከውስጥ...

በሲጋራ ወረቀት መጽሐፍ ተርጓሚው

ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ረፋዱ ላይ አርፏል። በዚህ ጽሑፋችን ስለ ሥራዎቹና ሕይዎቱ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img