ልዩ ልዩ

የተረሱት ጥቁር አፍሪካውያን በሕንድ

በደም ግባታቸው ዓለም ያደነቃቸው መኖሪያ በሆነችው ሕንድ ጠያይም ሕንዳውያን መኖራቸው ያስገርም ይሆናል። ቁጥራቸው ቢያንስም የሕንድ ድምቀት ናቸው። የቆዳ ቀለማቸው ጥቁርነት ከብዙኃኑ ቢለይም ለሕንድ መሰልጠን...

ሊማሩበት የሚገባ ዓለምን ያዳነ ውሳኔ

ጥቅምት 1955 ዓ.ም ምድራችን አንድ አስደንጋጭ ክስተት አስተናግዳለች። አሜሪካና የቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት በኒኩሊየር ገደል አፋፍ ላይ ቆመው የተፋጠጡበት፣ መላው ዓለም በጭንቀት የታመሰባቸው የጨላለሙ ሁለት...

ባለ መንታ ብዕረኛዉ

አንድ ሰው ሆኖ ሳለ እንደወጣ መቅረቱ ከአራት አስርት አመታትም በኋላ ዛሬም የገነገነና ትኩስ ወሬ ይመስል በድምቀት ይወራለታል። የሀገር መሪዎች፣ የደህንነት ሹማምንት፣ ባለስልጣናት፣ ምክትል ፕሬዝደንቶች...

የባቄላ መስጅድ

በዚህ ፅሁፋችን ኢትዮጵያ ከእነሙሉ ለዛዋ እና ውበቷ በምትታይባት፣ እስላም ክርስቲያኑ ተሳስቦ እና ተዋድዶ የሚኖርበትን የአንድነት ገመድ አጥብቆ የያዘ ደግ ሕዝብ በሚኖሩባት፣ እምዬ ምኒልክ “በጥቅምት...

በስውር እደግ

ድምጻዊ ነዋይ ደበበ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ በድምጽ፣ በዜማ እና በግጥም ወጥ ሥራዎቹ ከ1970ዎቹ ምርጥ ድምጻዊያን ቀድሞ የሚጠቀስ ነው:: ከዚያ በፊት ሁሉንም የግጥም እና ዜማ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img