ልዩ ልዩ

“የምዘግበው ለሀገሬ በታማኝነት ነው”

‹‹ያልጠየቀችው ምሁር እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ አለ›› ለማለት ይከብዳል:: የምታነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ጥንካሬና አስፈላጊነት፣ እንግዶቿን ጥያቄ ስትጠይቅ የምታሳየው ጨዋነት እና እርጋታ፣ ለጥያቄዎቹ የምታደርገው ዝግጅት፣...

መጨረሻዉ የማይታወቅ ቀን እና ሌሊት

ሁላችንም ቀኑም ሆነ ሌሊቱ እንዲረዝምልን ወይም እንዲያጥርልን የተመኘንባቸው በርካታ ገጠመኞች ይኖሩናል። በአንዳንድ የዓለማችን ክፍሎች ይህ ምኞት እውን ሆኖ እናገኘዋለን። በእነዚህ ቦታዎች፣ ቀን ለጨለማ የሚያደርገው...

መራራ ሐቆች

እናት በአንድ ማሕጸኗ የጸነሰቻቸውን ልጆች አንዱን ከሌላ ማበላለጧ ይገርመን ይሆናል። እውነታው ግን እኩል ሚባል ነገር አለመኖሩ ነው የዓለም ሐቅ። ምድራዊ የሰው ልጅ በአኗኗሩ የተስማማባቸው የዘመናት...

ድምፀ መረዋው

በዜግነት እንግሊዛዊ በትውልድ ሕንዳዊ አባቱ እና ከኢትዮጵያዊት እናቱ በአዲስ አበባ ከተማ ራስ መኰንን ድልድይ አካባቢ በ1938 ዓ.ም ተወለደ:: በፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው...

ትንሿ ሀገር

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በአውሮፓዊቷ የባሕር ሰርጥ በጣሊያን መዲና ሮም ከተማ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ራሷን የቻለች በዓለም ትንሿ ሀገር ትገኛለች፡፡ ይህቺ ሀገር ቫቲካን ትባላለች።...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img