ማህበራዊ

“ላዮን ላይት”- የእንስሳቱ ታዳጊ

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በምሥራቅ አፍሪካዊቷ ኬኒያ በማሳይ ግዛት ካቲንጋላ ቀበሌ የተወለደው ሪቻርድ ቱረሬ አሁን ላይ 22 ዓመት ሞልቶታል:: ሪቻርድ ተወልዶ ባደገባት አካባቢ ልምድ...

ነፃ ፍቅር እና መስዋዕትነት

በምዕራቡ ዓለም ሚያዝያ ወር በገባ በሁለተኛው ሳምንት እሁድ “የእናቶች ቀን” በሚል እናትን በማወደስ እና ልዩ ምስጋና በማቅረብ በድምቀት የማክበር እና የማሰብ ባህል የተለመደ ነው።...

“የሴቶች ኑሮ እና ሚና ድሮ በተሰፋው አስተሳሰብ ልክ አይቀረፅ”

“በልጅነቴ  የፈለኩትን ነገር እንድሆን አባቴ የሰጠኝ ነፃነት በምንም ነገር ውስጥ ሳልፍ ሰው ምን ሊለኝ ይችላል የሚል መጠራጠር ሳይፈጠርብኝ የፈለኩትን መንገድ እንድሄድ ረድቶኛል፡፡” ስትል የምትገልፀው...

የበዓል ሰሞን እና ጤናማ የአመጋገብ

ሥርዓተ ምግብ ማለት የተመገብነው ምግብ በሥነ ሕይወታዊ ሂደቶች በማለፍ በአጠቃላይ በሰውነት ግንባታ ዙሪያ እድገት ማምጣት ነው:: ዋና  ዋና ምግቦች የሚባሉት በብዛት ኀይል የሚሰጡ እና...

ተስፋ ያልቆረጠዉ

ያቺን ጥቁር  ቀን ፈጽሞ አይረሳትም፤ ያኔ ዕድሜው  አራት ዓመት  ነበር፤ በመንደራቸው ባለ ቁልቋል በተባለ አነስተኛ ወንዝ ውስጥ ገላውን እየታጠበ ባለበት ወቅት ትልቅ ድንጋይ ቀኝ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img