ማህበራዊ

“ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እስኪኖረዉ እሠራለሁ”

የባህል ሕክምና በአፋዊና አንዳንዴ በጽሑፍ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ ባህላዊና መንፈሳዊ ይዘት ያለው ክዋኔ ነው:: እንደ ዘመናዊ ሕክምና ማንኛውም ሰው በመማርና በማጥናት ሕክምናውን መስጠት...

የእናቶች ሀሴት

ወ/ሮ መቅደስ አማረ በኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኀይል ባሕርዳር ዲስትሪክት በጽሕፈት ሙያ ተቀጥራ በማገልገል ላይ ናት:: የአንዲት ልጅ እናት የሆነችው ወ/ሮ መቅደስ ልጇን ለማሳደግና የመንግስት ሥራዋን...

“የሚጠበቀውን ያህል ባይሆንም ለውጦች አሉ”

እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1908 በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ 15 ሺህ ሴቶች ወደ አደባባይ ወጡ:: ምን ፈልገው? ለሚለው ለልፋታቸው ተመጣጣኝ ደመወዝ፣ ምቹ የሥራ ቦታ፣ መምረጥም ሆነ...

በዕውን ያልተፈጠረ ድምጽ አስቸግርዎታል?

“ወጣቱ በወላጆቹ ጥሩ እንክብካቤ እየተደረገለት ትምህርቱን በንቃት ይከታተላል:: በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ደረጀ ትምህርትም ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ዩኒቨርሲቲ ገባ:: በተለያዩ መመዘኛዎች የተሻለውን የትምህርት ዘርፍ መከታተልም...

ግጭት የለውጥ መነሻ የሚሆነው መቼ ነው?

ወጣትነት በሰው ልጅ የሕይወት ዘመን ውስጥ ወርቃማው የዕድሜ ክልል ነው:: ስለሆነም ከውስጣዊ በተጨማሪ ውጫዊው ፈተና የራሱ ተጽዕኖ የሚፈጠርበት ዘመን እና እውቀትን ለማስፋት ተጋድሎ የሚደረግበት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img