የዕውቀት ጎዳና

ተማሪን ከትምህርት ቤቶች ጋር ለማገናኘት…

በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም እጦት የትምህርት ዘርፉን ዛሬም እየፈተነ ቀጥሏል፡፡ የ2017 የትምህርት ዘመን የአንደኛው ወሰነ ትምህርት በተጠናቀቀበት ወቅት ከአራት ሚሊዮን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ...

ተናፋቂዉ የነገዉ ቀን

ክልሉ ባጋጠመው የሰላም መደፍረስ 2016 የትምህርት ዓመትን ከትምህርት ውጪ ሆኖ የከረመው ተማሪ አዲሱ ተስፋ ዘንድሮንም  በተመሳሳይ ሁኔታ ላለማሳለፍ   ከመኖሪያ ቀየው ለቋል:: አዲሱ ተወልዶ ያደገው...

የሕይወት ግብ መዳረሻ መንገድ

ምዕራፍ ጎጃም ትባላለች፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ቁልቋል ሜዳ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ትምህርት ቤቱ የጀመረው የተማሪ ምገባ ፕሮግራም...

ያልተሰማው ተማጽኖ

“ሰላም ሰፍኖ ትምህርት ቤቶች መቼ ይከፈታሉ፣ ስጋት የሌለበት ያልተቆራረጥ ትምህርት የምንማረውስ መቼ ይሆን?” ይህ ጥያቄ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ በተማሪዎች ሲጠየቅ፣ በወላጆች ሲደገፍ፣ በመምህራን...

ለአዲስ ምዕራፍ መዘጋጀት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እንደ ክልልም ሆነ እንደ ሀገር እያጋጠሙ የመጡ ግጭቶች በተለይ የወደፊት መዳረሻ መነጸር እንደሆነ የሚነገርለትን ትምህርት በእጅጉ እየፈተኑት መጥተዋል:: ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img