ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...
ጨረታ
ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ ይርጋ ፍቃዴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበት እዳ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ተ/ቁ
የተበዳሪ ስም
የንብረት አስያዥ ስም
አበዳሪ ቅርንጫፍ
ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ
የጨረታ መነሻ ዋጋ
ጨረታ የሚከሄድበት
ጨረታ የወጣው
ለጨረታ የቀረበ ንብረት
አገልግሎት
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
የካርታ ቁጥር/የይዞታ መላያ ቁጥር
የቦታው ስፋት በካ/ሜ
ቀን
ሰዓት
ቦታ
1
ዘገየ ይታየው እና ወርቃለም...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ረጅም ቆዳ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች...
ጨረታ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ እንዲሁም 3ኛ ጠጄ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ በየነ ዕውነት፣ በምዕራብ ጥሳሁን ተሰማ፣ በሰሜን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለምዕ/ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለደም ባንክ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ደረጃ 5 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ...

