ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለተለያዩ ትም/ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃ ማለትም የኮንስትራክሽን እና የኤሌክትሪክ እንዲሁም የብረታ ብረት እቃዎች...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገንዘብ ብ/ህ/ስ/ማህበር ተወካይ ማስረሻ አየነው እና በአፈ/ተከሳሽ ያረጋል ገነት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ ከሳሽ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ ተከሳሽ ንብረት የሆነው በአገው ግ/ቤት ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የሚገኘውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ...
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ለደባይ ጥላት ግን እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ጽ/ቤት በሰቆጣ ቃል ኪዳን በጀት ሎት 1....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አብክመ/ስቪእና ቤተሰብ ም/አገ/ብ/ግ/ጨ//07/2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ የክብር መዝገብ ህትመት ለማሳተም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አገልግሎቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...
ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ የሆነውን ፤በቡሬ ከተማ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለትምህርት ጽ/ቤት በትግል ፍሬ ትምህርት ቤት የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል በዘርፉ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ሎት 01. የጽህፈት መሳሪያ...

