ማህበራዊ

ከስፖርት ባሻገር…

በቴክኖሎጂ መራቀቅ እና  በከተሞች መስፋፋት ሳቢያ የዘመናችን የሰው ልጅ አኗኗር በከፍተኛ ሁኔታ እንቅስቃሴው እየቀነሰ  መጥቷል። ይህ ተቀምጦ የመዋል አባዜ  ጥንቃቄ ከጎደለው አመጋገብ ጋር ተዳምሮ...

በዓላት – የልብ ድልድዮች

አንዳንድ ቀናት ከቀናት ይለያሉ፤ ሰዓቱን ብቻ ሳይሆን ሰዎችንም ያቀራርባሉ። በዓልም ከእነዚህ ልዩ ወቅቶች አንዱ ነው። የተራራቁ ወዳጆችን ያገናኛል፣ የተረሱ ዝምድናዎችን ያድሳል፣ በአንድ ማዕድ ዙሪያም...

“ቶንሲል አለኝ” ማለት ምን ማለት ነው?

“ቶንሲል አመመኝ” ወይም “ቶንሲል አለኝ” የሚለው አገላለጽ በዕለት ተዕለት ንግግራችን የተለመደ ነው። ጉሮሮ ሲያም፣ ምግብ ለመዋጥ ሲከብድ፣ ትኩሳት ሲኖር ወይም በጉሮሮ ውስጥ ነጭ ነጠብጣብ...

ጤናማ አመጋገብ ለጤናማ  ትውልድ

እርስዎ በቀን የሚጠቀሙት የጨው መጠን በግምት ምን ያህል  ነው? ለሚል ጥያቄ ምላሽዎት ምን ይሆን? በማለት ጽሑፋችን ጀምረናል፡፡ በጥያቄ የጀመርነውም   በምክንያት ነው፡፡ ጽሑፋችን የሚያጠነጥነው ጤናማ...

ወጣቱን ማዳመጥ ሀገርን ማዳን ነው!

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እ.አ.አ በ1999 ባደረው ጠቅላላ ጉባኤ በየዓመቱ ነሐሴ 6 ቀን ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ተብሎ እንዲከበር ውሳኔ  አሳልፏል። የዚህ ዕለት ዋነኛ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img