ማህበራዊ

ስሟን በውሃ የፃፈችዉ

የጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም የዩኒሴፍ መረጃ እንደሚያሳየው በአፍሪካ እጅግ በጣም ብዙ የጤና ችግሮች የሚመነጩት ንፁህ ውሃ ካለማግኘት ነው። በተለይ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት...

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት ምን እየተሠራ ነው?

የወባ በሽታ ስርጭት በከፍተኛ መጠን መጨመሩን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተደጋጋሚ አስታውቀዋል። የበሸታው ተጠቂዎች ቁጥርም በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ነው መረጃዎች...

የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?

የመሬት መንቀጥቀጥ በሰው ልጆች ታሪክ መመዝገብ ከጀመረ አራት ሺህ ዓመታት ተቆጥረዋል። በታሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ1556 በቻይና የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከሁሉም የከፋው እንደሆነ ይነገራል።...

የሥራ ቦታ ለአዕምሮ ጤና

ስለ አዕምሮ ጤና ይህ ነው ተብሎ ቁርጥ ያለ መገለጫ መስጠት ቢያስቸግርም የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚከተለው ይገልጸዋል። ከሌሎች ጋር ተስማምቶ መኖር ሲችል፣ ሥራ ሠርቶ ለራሱም...

የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ (ፖስትፒል)

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 05 ሰፈነ ሰላም ክፍለ ከተማ በፋርማሲ ሥራ የሚተዳደሩት እና ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ባለሙያ እንደሚናገሩት በሥራቸው ሦስት ዓመታትን እንዳስቆጠሩ በማንሳት ያልታሰበ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img