ማህበራዊ

የተሳካ ህልም

አያልነህ ማሩ ይባላል፤ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ነው። በወጣትነት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው አያልነህ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ ከብቶችን ማገድ፣ መንከባከብ እና ከእነርሱ ጋር መዋል ሐሴት...

በሰዓታት ለሞት የሚዳርገዉ

እንደ ዓለም ዓቀፉ የጤና ድርጅት መረጃ  ኮሌራ  ቫይብሮ ኮሌራ በተባለ ተዋሲ አማካኝነት  አንጀትን የሚያጠቃ በሽታ ነው። በሽታው በዚህ ተዋሲ  በተበከለ ምግብ እና ውኃ አማካኝነት...

ካማላ ሀሪስ ማን ናቸው?

ስማቸው በህንድ ውስጥ ተወዳጅ በሆነው የባህር ላይ አበባ የተሰየመው   ካማላ ሀሪስ እ.ኤ.አ   በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ መምህር ከነበሩት ከጃማይካዊ አባታቸው እና በጤናው ዘርፍ  በተለይ በካንሰር በሽታ...

የድሆች አለኝታ

“አፍሪካ ከድህነት መላቀቅ ያልቻለችው የትምህርት ሥርዓቱ ችግር እና በበርካቶች ዘንድ ለግብርናው  ዝቅተኛ አመለካከት መፈጠሩ  ነው” ስትል  ላቲሺያ ሙኩንጉ ትገልፃለች:: ለአብነት ልጆች ሲያድጉ በሚያዩት እና በሚሰሙት...

‘እስኪዞፍሪኒያ’ የሥነ አዕምሮ እክል ዓይናችሁን ክፈቱ!

አካቢያችሁንም በውል አስተውሉ፤ ትናንት በትጋት ትምህርታቸውን ተከታትለው  የዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውን በከፍተኛ ውጤት አጠናቀው ወገን እና ሀገር ለትልቅ ቁም ነገር  ሲጠብቃቸው  የነበሩ ወጣቶች በአዕምሮ የጤና እክል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img