አግራሞት

መስታዉትን በመሰነጣጠቅ የሚጠበበዉ

የህዳር  2 ቀን 2017 ዓ.ም ኒያል ሹክላ ራሱን በራሱ ያስተማረ፣ በስስ ኘላስቲክ የተለበጠ መስታዉትን በመዶሻ በመምታት በሚፈጠሩ ስንጥቆች ምስል መስራት የቻለ ጠቢብ ለመሆን መብቃቱን ኦዲቲ...

የአፅም ባህር ዳርቻ ብሔራዊ ፓርክ

የህዳር  2 ቀን 2017 ዓ.ም የአፅም ባህር ዳርቻ ብሔሪዊ ፓርክ በአፍሪካ ናሚቢያ ነው የሚገኘው:: በ1978 እ.አ.አ በአዋጅ እውቅና ተሰጥቶታል:: ፓርኩ ናሚቢያ አትላንቲክ ውቅያኖስን በምትዋሰንበት ምእራባዊ...

ለማይከፈል ውለታዋ

የህዳር  2 ቀን 2017 ዓ.ም በተሽከርካሪ መገልበጥ በደረሰባቸው አደጋ ላለፉት 25 ዓመታት የአልጋ ቁራኛ የሆኑ እናቱን ለማስደሰት ሀብት ንብረቱን ሽጦ፣ በጀርባው አዝሎ በማጓጓዝ ተፈጥሯዊ እና...

በጨረቃ ላይ የተለዩት ቀጣናዎች (ቦታዎች)

የጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም በጨረቃ ደቡብ ዋልታ ለሳይንሳዊ ግኝት እምቅ አቅም ይኖራቸዋል ተብሎ የታመነባቸው ዘጠኝ የማረፊያ ክፍሎች ተለይተው ይፋ መደረጋቸውን ስፔስ ቮዬጂንግ ድረ ገጽ...

ሞትን የረታዉ

የ46 ዓመቱ ጐልማሳ ታላቅ ወንድሙን እና የወንድሙን ልጅ በአነስተኛ ጀልባ አሳፍሮ በሩሲያ በስተምሥራቅ በሚገኘው ውቅያኖስ ላይ ዓሳነባሪ ፍለጋ ከቤት ከወጡ ከ67 ቀናት በኋላ በህይወት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img