አግራሞት

አሽከርካሪዎችን ማንቂያዉ

በቻይና የመንገድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ባለስልጣን የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በጉዞ ላይ እንዳያሸልቡ እና አደጋ እንዳይፈጠር ለመከላከል ባለቀም ጨረር የሚፈነጥቁ መብራቶችን በማንቂያነት ለመገልግል በሙከራ ላይ ...

ትንሿ “የሻኦሊን” ኮከብ

በቻይና ሄናን ግዛት ከ47 ሃገራት ከተሰባሰቡ  የ“ሻኦሊን ኩንግፉ” ወይም “የማርሻል አርት” ተወዳዳሪዎች የዘጠኝ ዓመቷ ታዳጊ በመተጣጠፍ ብቃቷ እና ባቀረበችው ትርኢት ከምርጦቹ አንዷ ኮከብ ለመሆን...

ቾቤ ብሔራዊ ፓርክ

በፓርኩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዝሆኖች መኖራቸው ተጠቁሟል:: ይህም በዓለም በርካታ የዝሆኖች መገኛ ከሆኑ ከቀዳሚዎች ረድፍ አሰልፎታል:: በፓርኩ ክልል በሚገኙ ትልልቅ ዛፎች እና ሣር ውስጥ በቅርበት...

ወቅቶች በሥነ ምግባር ለውጥ

ሰዎች የስነ ምግባር (የሞራል) እሴቶችን የማክበር እና የመፈፀም ደረጃቸው ከወቅቶች እና ከዓየር ንብረት ሁነት ጋር ሊለዋወጥ እንደሚችል በጥናት መረጋገጡን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ  ለንባብ...

ክብረ ወሰንን ያለ እግር

ያለ እግር የተወለደችው የ33 ዓመቷ አሜሪካዊት በባለ ጐማ መንሸራተቻ (skatebord) ላይ በእጆቿ በመቆም ስሟን በዓለም የድንቃ ድንቅ የክብረወሰን መዝገብ ለማስፈር መቻሏን ዴይሊ ሜይል ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img