አግራሞት

ታራንጊር ብሔራዊ ፓርክ

የታራንጊር ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ ማንያራ ክልል ውስጥ ይገኛል። የፓርኩ ስም ፓርኩን እያቆራረጠ ከሚያረሰርሰው ታራንጊር ወንዝ የተቀዳ ነው፡፡ በ1900 እ.አ.አ መጀመሪያዎቹ ዓመታት ሀገሪቱን ቅኝ የገዛት የእንግሊዝ...

አውሮኘላን ጎታቹ ባለክብረወሰን

ጣሊያናዊዉ ሦስት አውሮኘላኖችን በገመድ አቆራኝቶ ወገቡ ላይ አስሮ እግሮቹን ሽቅብ ሰቅሎ በእጆቹ አስፋልት ላይ እየተራመደ አምስት ሜትር በመጐተቱ ለዓለም ክብረወሰን መብቃቱን ዩፒአይ ድረ ገጽ ...

የብዝኃ ሕይወት ውድመት እንዳይከተል

በዓየር ንብረት ቀውስ የሚደርሰውን ተፅእኖ መቀነስ ወደሚያስችል ከብክለት የፀዳ የኃይል አማራጭ ለመሸጋገር የሚደረግ የማእድን ቁፋሮ የብዝሃ - ሕይወት ውድመትን ሳያስከትል ሊሠራ እንደሚገባ ቴክኖሎጂ ዶት...

ሁለት ሄክታር ያለበሰዉ ዛፍ

በብራዚል ፒራንጌ ኖርቴ የባሕር ዳርቻ በ1888 እ.አ.አ የተተከለው “የካሺው” ዛፍ ወደ ጐን ቅርንጫፉ እየሰፋ ስምንት ሺህ አራት መቶ ካሬ ሜትር ማልበሱን  ኦዲት ሴንትራል ድረ...

ያልተጠናቀቀዉ – አንደኛ

በቻይና ቲያንጂን ከተማ በ2008 እ.አ.አ ግንባታው ተጀምሮ በ597 ሜትር ከፍታ 117 ፎቅ ላይ የቆመው ህንፃ በርዝመቱ ካልተጠናቀቁት በአንደኛ  ደረጃ ላይ መቀመጡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img