አግራሞት

እንቅልፍ እና የስኳር ህመም

ለጤናማ ሰው ከሚመከረው የእንቅልፍ ጊዜ ያነሰም ሆነ የበዛ ምጣኔ የሚያሳልፉ ጐልማሶች ለአይነት ሁለት የስኳር  በሽታ ተጋላጭነታቸውን እንደሚያመላክት ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: ዓለም አቀፍ...

ቁመት ያስከተለው ችግር

ሁለት ሜትር ከሃያ ስድስት ሴንቲሜትር የምትረዝመው የ25 ዓመቷ ቻይናዊት በዓመት አስር ሴንቲሜትር በሚጨምረው ቁመቷ በየጊዜው ለጫማና ልብስ ወጪ ከመዳረጓ ባሻገር አጣማጅ የትዳር ጓደኛ ለማግኘት...

ቪክቶሪያ ኃይቅ

ቪክቶሪያ ኃይቅ በአፍሪካ አህጉር የሚገኝ ሲሆን ሦስት ሃገራት ማለምት ኡጋንዳ፣ ኬኒያ እና ታንዛኒያ የተፈጥሯዊ ሀብቱ ባለ ድርሻ ናቸው:: ኃይቁ በስተሰሜን ሀሳባዊውን የምድር ወገብ ይነካል፤...

ያልታሰበው ወሳጅ

በእንግሊዝ የባህር ዳርቻ ላይ ቆሞ የነበረ አይስክሬም አከፋፋይ ተሽከርካሪ ሳይታሰብ በተከሰተ ማእበል ተጠርጐ ወደ ባህር ከገባ ከ12 ሰአታት በኋላ በሰው ኃይል ተጐትቶ ሊወጣ መቻሉን...

ከገደብ ያለፈው የሙቀት መጠን

ባለፉት አስራ ሁለት ወራት ሃገራት በፓሪስ የዓየር ንብረት ስምምነት ካስቀመጡት የሙቀት ጣሪያ የበለጠ መመዝገቡን ተከትሎ በየቀጠናው አስከፊ ሁነቶች መስተዋላቸውን ላይቭ ሳይንስ ድረ ገጽ ለንባብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img