አግራሞት

በገፅቅብ – ምስል ሲያብብ

ቻይናዊቷ ወጣት የተለያዩ መስመሮችን እና የገፅ ቅብ  መኳኳያ ቀለማትን በመጠቀም የ66 ዓመት አያቷን ምስል ሰላሳ ዓመታት ወደ ኃላ መልሳ ወጣት የተንቀሳቃሽ ምስል ገፀ ባህሪ...

የጠፋዉ ሰይፍ

በፈረንሳይ ሮካማንዱር በተሰኘች ጥንታዊ አነስተኛ ከተማ  ከመሬት ሰላሳ ሦስት ሜትር ከፍታ ካለው አለት ስንጥቅ ውስጥ ተጣብቆ 1,300 ዓመታት ያስቆጠረ፣ የከተማዋ መለያ መስህብ የነበረ ሰይፍ...

የአሳል ኃይቅ

የአሳል ኃይቅ በጅቡቲ ታጁራ ሰላጤ ከምድር ወለል በታች 153 ሜትር ጥልቀት ላይ የሚገኝ ጨዋማ ኃይቅ ነው::  ጨዋማው ኃይቅ ከጅቡቲ  ከተማ በስተምዕራብ 120 ኪሎ ሜትር...

በአንድ ድንጋይ

በትልልቅ ከተሞች መኖሪያ ቤት እና ከባቢ ዓየሩን ለማቀዝቀዝ ዕፅዋትን ከመትከል እና ከፀሀይ ኃይል መሰብሰቢያ ንጣፍ በሚገኝ ኃይል ለማቀዝቀዝ ከመገልገል ጣሪያን ነጭቀለም መቀባት ወይም በአንፀባራቂ...

የኪሊማንጃሮ ብሔራዊ ፓርክ

የኪሊማንጃሮ ብሔራዊ ፓርክ በምስራቅ አፍሪካ በታንዛኒያ ሰሜናዊ ድንበር በኬኒያ አዋሳኝ ላይ ይገኛል:: የአፍሪካ ጣሪያ የሚል ስያሜ የተሰጠው የኪሊማንጆሮ ተራራ  የከፍታው ጣሪያ 5 ሺህ 895...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img