አግራሞት

ባለ ክብረ ወሰኑ ብስክሌት

የ39 ዓመቱ ኔዘርላንዳዊ ጐልማሳ ጓደኞቿን አስተባብሮ የሰራው ርዝመቱ 60 ሜትር የተለካ ብስክሌት ለክብረወሰን መብቃቱን ዩፒ አይ ድረ ገጽ አስነብቧል:: የ39 ዓመቱ የኔዘርላንድ ዜጋ ከልጅነቱ ጀምሮ...

አጭሩ በረራ

በስኮትላንድ ስር በሚተዳደሩት ዌስትሬይ እና ፓፓ ዌስትሬይ በተሰኙ ደሴቶች መካከል ለመጓጓዝ ከሁለት ደቂቃ ያነሰ የጊዜ ምጣኔ የሚወስደው የዓየር ማጓጓዣ አጭር የንግድ የአውሮፕላን በረራ ክብረ...

የተሻለዉ አማራጭ

እጽዋትን መሠረት ያደረጉ የስጋ አማራጮች፤ ከእንስሳት የሚገኝ ስጋን ከመመገብ በተሻለ በልብ እና በደም ቧንቧ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን መቀነስ እንደሚያስችል ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ...

ግዙፉ ብስክሌት

ሁለት ብስክሌት አድናቂ ወይም ልዩ ፍላጐት ያላቸው የፈረንሳይ ዜጐች ሰባት ሜትር ከሰባ ሰባት ሴንቲ ሜትር ርዝመት ያለው ብስክሌት ሰርተው አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገባቸውን ኦዲቲ...

የኮንጐ ተፋሰስ ደን

የኮንጐ ደን እና ተፋሰሱ “የአፍሪካ ሳምባ፤ የዓለም የልብ ትርታ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል:: በማእከላዊ አፍሪካ የሚገኘው የኮንጐ ደን ከአማዞን ቀጥሎ በዓለማችን በስፋቱ ሁለተኛው  የሞቃታማው ቀጣና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img