አግራሞት

አስጊነቱ ጫፍ የደረሰዉ የአማዞን ደን

የምድርን ሁለት በመቶ ወይም ሦስት ነጥብ አራት ሚሊዮን ስኩዌር ማይል የሚሸፍነው የአማዞን ደን በ”ፎቶ ሲንተሲስ” 20 በመቶ ኦክስጂንን ያመርታል፡፡ በዚህም የምድር ሳንባ በሚል ስያሜ...

አዛውንቱ የከባድ መኪና አሽከርካሪ

የ90 ዓመቱ አዛውንት ከዓለም አቀፉ የክብረ ወሰን መዝጋቢ ድርጅት በእድሜ አንጋፋው የጭነት መኪና አሽከርካሪ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማግኘታቸውን ዩፒ አይ ድረ ገጽ  ለንባብ...

ጠባቧ እስር ቤት

በፈረንሳይ እና በእግሊዝ ሀገራት መካከል ከሚገኙት ደሴቶች መካከል በሳርክ ደሴት ላይ በ1956 እ.አ.አ በግንብ የተሰራው የዓለማችን ጠባቧ ባለሁለት ክፍል እስር ቤት መሆኗን ኦዲቲ ሴንትራል...

መፍትሄ ለምግብ ብክነት

ለምግብነት የሚውሉ ምርቶችን የተሻሻለ ማቀዝቀዣ ባለው የአቅርቦት ሰንሰለት ለተጠቃሚው ማድረስ በዓመት ከሚባክነው አንድ ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ቶን ግማሽ ያህሉን ማዳን እንደሚያስችል ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

የአማዞን ደን

የአማዞን ደን በሞቃታማው የምድር ክልል የአማዞን ወንዝን እና የገባር ወንዞቹ ተፋሰስ የሚያካትት ነው:: አማዞን በፍጥነት በማደግ ላይ ያሉ ስምንት የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ማለትም ብራዚል፣...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img