አግራሞት

ድልድይን ለጥገና

በፈራረሰ አውራ ጐዳና ላይ ጊዜያዊ ድልድይ በመገጣጠም የተሽከርካሪዎች ፍሰት ሳይገታ በላዩ ላይ በመጓዝ ከስር ጥገና ማካሄድ መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: የስዊዘርላንድ የመንገዶች...

ተሸላሚዋ ባለክብረወሰን

የስምንት ዓመቷ ታዳጊ በተለያዩ ሃገራት ስትዘዋወር በድሮን   የቀረፀችውን ተንቀሳቃሽ ምስል በፊልም ፊስቲቫል ላይ አቅርባ ከመሸለሟ ባሻገር በዓለም የድንቃድነቅ መዝገብ ስሟ ሊሰፍር መቻሉን ዩፒ አይ...

አዋሳ ሐይቅ

ሐዋሳ ሐይቅ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ሲዳማ ክልል፤  የአዋሳ ከተማ አካል ነው:: ኃይቁ 16 ኪሎ ሜትር ርዝመት እንዲሁም ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ስፋት አለው። በ2,708 ሜትር...

ለግመሎች የትራፊክ መብራት

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በየዓመቱ በግንቦት ወር በሰሜን ምዕራብ ቻይና ጋንሱ ግዛት በሚንሻ ተራራ ጀርባ ፀሐይ ስትጠልቅ በኮረብታዎች ላይ በግመሎች በመጓጓዝ ለመመልከት በሚሰባሰቡ ጐብኚዎች...

ጆሮ ደፋኙ አሳንሰር

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በቻይና ቾንግቺንግ ግዛት ከመሬት 116 ሜትር ጥልቀት ላይ ወደሚገኘው ሆንግያንኩን የምድር ውስጥ ባቡር ጣቢያ መውጫ እና መውረጃ አሳንሰር ውስጥ የሚገቡ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img