አግራሞት

የስጋ ስርቆትን ለመከላከል

በአውስትራሊያ የሚገኘው “ድሬክስ” በሚል ስያሜ የሚታወቀው ሱፐር ማርኬት መገኛ አመላካች መሣሪያ /ጂፒኤስ/ በስጋ ማሸጊያዎች ላይ በማኖር ስርቆትን ለመከላከል መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ለንባብ...

ውፍረት እንዲሸነፍ

በየዕለቱ ምሽት ላይ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴን መሥራት ከመጠን ያለፈ ውፍረት ላላቸው ሰዎች የሚያስገኘው የጤና ጠቀሜታ የላቀ  መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡ በአውስትራሊያ የሲዲኒ ዩኒቨርሲቲ...

ቀዳሚዉ የዕድሜ ባለፀጋ

በእንግሊዝ ሊቨርፑል የተወለደው የዓለማችን የ111 ዓመቱ ጆን አልፍሬድ ቲኒስውድ በአለፈው መጋቢት ወር ጃፓናዊው የዓለማችን የዕድሜ ባለፀጋ ጂስቡሮ ሳኖቢ በ112 ዓመቱ በመሞቱ የረዥም ዕድሜ ባለፀጋነት...

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ ከመዲናዋ አዲስ አበባ በስተምዕራብ 850 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በጋምቤላ ክልል ይገኛል፡፡ ፓርኩ በ1973 ዓ.ም በቀጣናው የሚገኙ የዱር እንስሳት እና መኖሪያቸውን መጠበቅን...

ተስፋ ያልቆረጠዉ ተወዳዳሪ

የ65 ዓመቱ ኬ ፓድማራጃን ላለፉት 30 ዓመታት በተካሄዱ ምርጫዎች 238 ጊዜ ተሳትፎ ቢሸነፍም በ2024 ተስፋ ሳይቆርጥ ለወረዳ የፓርላማ ተወካይነት ለመወዳደር በዝግጅት ላይ መሆኑን ኦዲቲ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img