አግራሞት

የአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ

የአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በኦሮሚያ ክልል  አርሲ ዞን ይገኛል:: በብሔራዊ ፓርክነት ተከልሎ ስያሜውን ያገኘው በ2011 እ.አ.አ ሲሆን ጠቅላላ ስፋቱም 10, 876 ኪሎ ሜትር ስከዌር...

ውርስን ለተንከባካቢ

ጣሊያናዊቷ የ80 ዓመት አዛውንት አምስት ነጥብ አራት ሚሊዬን ዶላር የሚገመት ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረታቸውን የአልባኒያ ዜግነት ላላት ተንከባካቢያቸው ማውረሳቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡ በጣሊያን ትሬንቶ...

አዲሱ የኅይል ምንጭ

ዕፅዋትን  ለፈጠራ መነሻ በማድረግ በወረቀት ላይ በስሱ በተነጠፉ የማግኒዥዬም ቀጫጭን ሽቦዎች አማካይነት በዓየር ውስጥ ከሚገኝ ኦክስጂን እና ውኃ የኃይል ምንጭ (ባትሪ) ማግኘት መቻሉን ቴክ...

እንቅልፍ ለደም ግፊት

በቀን ከሰባት ሰዓታት በታች ወይም ያነሰ በእንቅልፍ  የሚያሳልፉ ሴቶች በጊዜ ሂደት ለከፋ የደም ግፊት ህመም የሚጋለጡ መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ አስነብቧል:: በአሜሪካ የካርዲዮሎጂ ኮሌጅ...

“የመነጽር ሙዚየም”

በጃፓን ዋና ከተማ ቶኪዮ ሂጋሺ ዶሪ በተሰኘ የግብይት ማዕከል በጣሪያና ግድግዳ ላይ በተሠራ የብረት መቃን መቶ ሀያ ሺህ መነጽሮችን የያዘው መደብር “የመነጽር ሙዚየም” የሚል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img