ጤና

የማይበጠሰዉ ፍቅር

የዓለም ጤና ድርጅት ስለ ጡት ማጥባት አይተኬ ሚና “ጡት ማጥባት ለሕጻናት የተፈጥሮ ስጦታ፣ ለእናት ደግሞ የፍቅር መገለጫ ነው” ሲል ያስነብባል፡፡ በተመሳሳይ በተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ...

የስኳር በሽታ መንስኤዎች እና መፍትሄዎቹ?

የስኳር በሽታ በአሁኑ ወቅት በዓለማችንም ሆነ በሀገራችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ያለና የብዙዎችን ሕይወት የሚያሰጋ ሥር የሰደደ የጤና እክል ነው። እንደ ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ...

የጉበት በሽታ መንስኤና መፍትሔ

ጉበት ከሰውነታችን ትልቁ እና እጅግ ወሳኝ ከሆኑ አካላት አንዱ ነው። ጉበት መርዛማ ንጥረ ነገሮችን፣ አልኮልን እና አላስፈላጊ ኬሚካሎችን ከደም ውስጥ በማጣራት ከሰውነት ያስወግዳል፡፡ ሀሞትን...

የመድኃኒት አጠቃቀማችን ምን መሆን አለበት?

ከሰሞኑ በእለተ እሁድ ከጎረቤቶቼ ጋር የተለመደውን ቡና ሰብሰብ ብለን  እየጠጣን ነበር፤ አንዱን ሐሳብ እያነሳን አንዱን  እየጣልን ወጉን ተያይዘነዋል፡፡ በጨዋታችን መሐልም የአንደኛዋ ቡና ታዳሚ የአራት...

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ:- ከ4ሺህ ዓመታት በላይ የዘለቀው ገዳይ ቫይረስ

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ (ራቢስ) የሰው ልጅ ከሚያውቃቸው በጣም ጥንታዊ በሽታዎች አንዱ ነው፡፡ የዓለም የእንስሳት ጤና ድርጅት(woah.org) እንዳስታወቀው ከአራት ሺህ ዓመታት በፊት የነበረ ነው፡፡ በጥንታዊ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img