መውጫ መንገድ

ሚዛኑ

በአንድ ወቅት በጥንታዊቷ ግሪክ ኮሪንዝ ከተማ ግዛቶችንና ነገሥታትን ያንቀጠቀጠው ወጣት ታላቁ እስክንድር እና ምንም ዓይነት ቁሳዊ ሀብት ያልነበረው ስልጡኑ ፈላስፋ ዲዮጋን  ተገናኙ። የዕለቱ ፀሐይ በደማቅ...

መንጋነት ህብረትን አይወክልም!

ስምንት ዓመታትን ወደ ኋላ ተመልሼ አንድ ገጠመኝ ላንሳ። ዕለቱ ባህርዳር ከተማ ለአንድ ደማቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ሸርጉድ የምትልበት ዋዜማ ነበር። ከዋዜማ ማድመቂያ ትዕይንቶች አንዱ...

ጥበበኛ  ማነው?

ሃብት፣ ሥልጣን፣ ዝና ወይም ኃይል ከሰው ህይወት ጋር ሊያያዙ ቢችሉም፤ የሰውን እውነተኛ ክብር የሚያሳየው ግን ጥበብ ነው። በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ “ጥበበኛ ሰው” ተብሎ የሚጠራው...

ነገርም ይላመጣል!

አሁን ይህን ጽሑፍ እያነበባችሁ  የሆነ ቦታ የሆነ ሰው ስለ እናንተ እያወራ ሊሆን ይችላል:: ምናልባት አብሯችሁ የሚሠራው የቅርብ ባልደረባችሁ አሊያም ትናንትና ረፋድ አብራችሁት ቡና የጠጣችሁት...

የሰበብ  ካባ

አልበርት አንስታይን አንድ ድንቅ አባባል አለው። “በእውነታው ከሚደርስብን ይልቅ በምናብ የምንሰቃየው ይበልጣል” አለ። አውቀንም ይሁን ሳናውቀው የተሸናፊነት እና ተሳዳጅነት ስሜት ውስጣችን ይፈጠራል። ይህ ስሜት ውሎ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img